ለከፍተኛ የትምህር ተቋማት የተሰጠው ስልጠና DW Amharic September 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት በመላይቱ ሀገር ከ350 ሺህ ለሚበልጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 15 ቀን የዘለቀ ስልጠና ሰጥቶዋል።በዕረፍት ላይ ያሉት ተማሪዎች ስልጠናውን በሚገኙበት አካባቢ ባሉ የትምህርት ተቋማት ውስጥ እንዲከታተሉ መደረጉም ተሰምቶዋል። የስልጠናውን ይዘት እና ዓላማ የመወያያ ርዕስ አድርገነዋል።