ውይይት – ኢ.ኤስ.ኤፍ.ኤን.ኤ. /ESFNA/ VOA Amharic September 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያዊያን ስፖርትና ባህል ፈዴሬሽን የቦርድ አባላት መካከል አለ የተባለውን አለመግባባት መነሻ በማድረግ ለመፍትሔ ፍለጋ ይረዳ ዘንድ በአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው አገልግሎት፣ የራድዮ መፅሔት ዝግጅት፣ ቀጣዩን ተከታታይ ውይይት አዘጋጅቷል።