የብሪታንያ ሙስሊሞችና ISIS DW Amharic September 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናኘዉን ፅንፈኛ ቡድንን የእሥልምና ሐይማኖት መሪዎች ሲቃወሙ፤ እርምጃዎቹን ሲያወግዙ የብሪታኒያ ሙስሊም መሪዎች የመጀመሪያዎቹ አይደሉም።የግብፁ ዓል-አዝሐር ዩኒቨኒርስቲ መሪዎች ISISን አዉግዘዉ ነበር።ከግብፆች በፊት የሳዑዲ አረቢያ የሐያማኖት አባቶችም ቡድኑን አዉግዘዉት ነበር።