«ልዑል አለማየሁ» ሙዚቃዊ ተዉኔት DW Amharic September 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዲስ አበባ የትያትር ጥበባት ተማሪዎች «ልዑል አለማየሁ» በሚል ርዕስ አዲሱን 2007 ዓመት አስታከዉ በብሔራዊ ትያትር ሙዚቃዊ ተዉኔት ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ። ታሪካቸዉ እጅግም ብዙ እንዳልተፃፈበት እና ትያትርም ሆነ ሙዚቃ እንዳልተሰራለት ስለተነገረዉ ስለ አፄ ቴዎድሮስ ልጅ ስለ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ፤