የቦኮ ሃራም ግሥጋሴ DW Amharic September 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ናይጀሪያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሰዉ እስላማዊ ፅንፈኛ ታጣቂ ቡድን የሚፈጽማቸዉን የኃይል ርምጃዎች እያጠናከረ በመሄድ ላይ ነዉ። በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል በያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ አንዳንድ ከተሞችን መቆጣጠሩ የሚነገርለት ይኸዉ ቡድን ቀጥሎ የቦርኖ ግዛት ዋና ከተማ ማይዱጉሪን ሊይዝ ይችላል የሚል ስጋትም ይሰማል።