የአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትሕ ፓርቲ መግለጫ DW Amharic September 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለኢትዮጵያ አስተዳደር አማራጭ የፖለቲካ መርሕ ከቀየሱት በሰላማዊ መንገድ ከሚንቀሳቀሱት የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትሕ ፓርቲ ፤ በመጪው 2007 አዲስ ዓመት ፣ ሀገራዊ ኀላፊነትን መሸከም በሚያስችል መርኀ ግብር ለመሥራት