የጀርመንና የአርጀንቲና የወዳጅነት ግጥሚያ DW Amharic September 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በብራዚል ፣ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ከተደመደመ 2 ወር ሊሞላው ጥቂት ቀናት ናቸው የቀሩት። ሪዮ ዴ ጃኔሮ ውስጥ በዝነኛው ማራካና ስታዲየም ፤ በፍጻሜ ግጥሚያ ጀርመን ፣ አርጀንቲናን 1-0 አሸንፋ ለ 4ኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ባለቤት መሆኗ