አሸባሪነትና የአፍሪቃ መሪዎች ምክክር፤ DW Amharic September 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሃገራት ጥቂት ርእሳነ ብሔርና የ 15 አገሮች ፤ የሕብረቱ የሰላምና ፀጥታ ም/ቤት ከፍተኛ ተወካዮች በኬንያ መዲና በናይሮቢ ፤ ትንናት የአንድ ቀን ጉባዔ በማካሄድ በክፍለ ዓለሙ፣አሳሳቢ ሆኖ ስለተገኘው አሸባሪነት መክረዋል።