የአውሮጳ ወጣቶች ያለ ሥራና ተስፋ DW Amharic August 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰሞንን የወጣ አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው አውሮፓ ውስጥ የወጣት ሥራ አጡ ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃጸር በ30 000 ከፍ ብሎ 7,5 ሚሊዮን ደርሷል።