የአሜሪካዉዊዉ ጋዜጠኛ መገደልና ተቃዉሞ DW Amharic September 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቡድኑ ከሁለት ሳምንት በፊት ጄምስ ፎሌይ የተባለ ሌላ አሜሪካዊ ጋዜጠኛን በተመሳሳይ መንግድ ገድሎ ነበር። ግድያዉ ያስቆጣቸዉ የአሜሪካ ፖለቲከኞች የፕሬዝዳንት ባራካ ኦባማ መንግሥት በቡድኑ ላይ ጠንካራ ወታደራዊ እርምጃ እንዲወስድ እየጎተጎቱ ነዉ።