ስለ ተጠያቂነት መርኃግብር VOA Amharic September 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምዕራባዊያን መንግሥታት እርዳታና በኢትዮጵያ መንግሥት ድጋፍ በመንቀሳቀስ ላይ ያለው የሀገራዊ ተጠያቂነት ምርሃ ግብር በመንግሥት ለኅብረተሰቡ የሚሰጡ አገልግሎቶች እንዲሻሻሉ መርዳቱ ተገልጿል። በአገልግሎት ሰጭዎችና ተቀባዮች መካከል የተሻለ መግባባት እንደፈጠረም ተገልጿል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡