ፀረ-ሽብር ስብሰባ ናይሮቢ ላይ ይካሄዳል VOA Amharic September 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መላ አፍሪካ ውስጥ ሽብር ፈጠራንና ፅንኝነትን መዋጋት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ለመምከር የአፍሪካ መሪዎች ነገ ኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ላይ ይሰበሰባሉ፡፡ ተቃዋሚዎችን በሽብር ፈጣሪነት መፈረጅና መወንጀል አደጋ አለው ሲሉ አንድ አፍሪካዊ ባለሙያ አስጠንቅቀዋል፡፡