የኢትዮጵያ ቡና ስያሜዎችና የንግድ ምልክቶች DW Amharic September 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ በ2005 ዓ.ም. የጀመረችውን የቡና ስያሜዎችና የንግድ ምልክቶች የማስመዝገብ ሂደት እንደገና አነቃቃች። የኢትዮጵያን አእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት በበላይነት በሚመራውና ህገወጥ የቡና ንግድንና አላግባብ የሚጣል የቡና ዋጋ ተመንን ለመከላከል፣