የሌሶቶ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራና «ሳዴክ» DW Amharic September 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ አፍሪቃ ንዑስ ግዛት በሌሴቶ ንጉሳዊ አስተዳደር ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ሳይካሄድ አልቀረም የሚል ዜና ከተሰማ በኋላ፣ ሶስት የደቡብ አፍሪቃ ልማት ማኅበረሰብ፣ በምሕፃሩ የ«ሳዴክ» አባል ሀገራት የፖለቲካ የመከላከያ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የተጠቃለሉበት ኮሚቴ ትናንት አስቸኳይ ስብሰባ በመጥራት ስለሌሶቶ ጊዚያዊ ሁኔታ መከረ።