የሂትለር የአፍሪቃ እቅዶች DW Amharic September 1, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከጎርጎሪዮሳዊዉ 1933ዓ,ም እስከ 1945 ጀርመንን የገዛዉ አምባገነን መሪ አዶልፍ ሂትለር በመሠረተዉ ብሔራዊ ሶሻሊስት የሠራተኛ ፓርቲ በምሕፃሩ NSDAP አማካኝነት ከአካባቢዉ አልፎ ሌሎች ክፍለ ዓለማትንም የመቆጣጠር ህልም ይዞ ተንቀሳቅሷል።