ሌሶቶ፤ የመንግሥት ግልበጣ DW Amharic August 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ አፍሪቃ ግዛት በሆነችዉ ንዑሷ የሌሴቶ ግዛት ንጉሳዊ አስተዳደር ላይ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት መፈፀሙ ተዘገበ። መፈንቅለ-መንግሥቱን ተከትሎ የሌሶቶ ጠቅላይ ሚንስትር ለሕይወታቸው በመስጋት ሀገር ለቀዉ መዉጣታቸዉም ተዘግቦአል።