ለዩክሬን ቀዉስ አዲስ ተስፋ DW Amharic August 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በምሥራቅ ዩክሬን ለተባባሰዉ ዉጊያ መፍትሄ ለመፈለግ ሁለት እንቅስቃሴዎች በተከታታይ ተይዘዋል። በመጪዉ ሳምንት የዩክሬን ፕሬዝደንት ፔትሮ ፕሮሼንኮና በሀገራቸዉ በተፈጠረዉ ብጥብጥ እጇን ከታለች በማለት የሚከሷት የሩሲያ አቻቸዉ ቭላድሚር ፑቲን ቤላሩስ ላይ ተገናኝተዉ እንደሚነጋገሩ ተገልጿል።