አወዛጋቢው የደቡብ ሱዳን የጦር መሣሪያ ግዥ DW Amharic August 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ወደ ደቡብ ሱዳን በብዛት የሚገባው የጦር መሳሪያ ጦርነቱ እንዳይቆም እያደረገ ነው ሲሉ የጦር መሣሪያዎች ዝውውር ተቆጣጣሪዎች ያሳስባሉ ።አንዳንድ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ደግሞ በደቡብ ሱዳን ላይ የጦር መሣሪያ ሽያጭ ማዕቀብ እንዲጣል እየጠየቁ ነው ።