ኢትዮጵያና የስደተኞች መስተንግዶ DW Amharic August 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) ባለፈው ወር ማለቂያ ገደማ የስደተኞችን መስተንግዶ በተመለከተ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ክፍለ ዓለም በዚህ ረገድ ከኬንያ ልቃ መገኘቷን ከሰሞኑ በሰጠው መግለጫ ላይ ይፋ አድርጓል።