ስደተኝነት በስደተኛዉ ብዕር DW Amharic August 21, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «ሁሌም ሰባት ቀን ሰርቼ ሶስት ቀን እረፍት፤ ሰባት ቀን ሰርቼ አራት ቀን ረፍት ቋሚ ፕላን ባለበት የኤርፖርት ስራዬ ከቀኑ ሶስት ሰዓት እገባና ስድስት ሰዓት ሰርቼ ማታ ዘጠኝ ሰዓት እወጣለሁ፤ ማታ ዘጠኝ ሰዓት ተኩል ላይ እጀምርና፤ ከምሽቱ አምስት ሰዓት ተኩል የሚያልቅ የሁለት ሰዓት ሥራ እገባና እንደጨረስኩ፤