መፍትሔ ያጣው የደቡብ ሱዳን ውዝግብ DW Amharic August 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሐይላትን ለመሸምገል የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ)የሚያደርገዉ ጥረት ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ ለማስቆም እስካሁን ያስገኘዉ ተጨባጭ ዉጤት የለም። በፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር በሚመራው በመንግሥት ጦር እና በቀድሞው ምክትል ፕሬዝደንት በሪያክ ማቻር በሚመራው አማፂ ሐይል