የጋዜጠኞች ፈተና በሶማሊያ DW Amharic August 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሶማሊያ ዉስጥ ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ ተይዘዉ ከነበሩ ጋዜጠኞች አብዛኞቹ ሲለቀቁ በእስር ላይ የሚገኙት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸዉ ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ተሟጋች ድርጅት አመለከተ።