ትኩረት የሚሻው የአዕምሮ ጤና DW Amharic August 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለማችን ከአራት ሰዎች አንዱ በህይወት ዘመኑ አንዴ የአእምሮ ወይም የስርዓተ ነርቭ መዛባት ሊያጋጥመዉ እንደሚችል የዓለም የጤና ድርጅት ያመለክታል። ለችግሩ የሚሆነዉ ህክምና ቢኖርም ፍፁም ባለማወቅ ወይም በቸልተኝነት የሚጠቀምበት እንደሌለ ነዉ ድርጅቱ የሚያመለክተዉ።