ኤቦላ እና የቁጥጥሩ እርምጃ DW Amharic August 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እስከከዛሬ ከ1,100 ሰዎች በላይ ሕይወት ያጠፋው እና ምልክቱም ከ2,100 በሚበልጡ ሰዎች ላይ የታየው የኤቦላ በሽታ የብዙዎቹን የምዕራብ አፍሪቃ ሀገራት መንግሥታትን አሳስቦዋል። ኤቦላ ወደየሀገሮቻቸው እንዳይዛመት የሰጉት ሀገራት ያየር ማረፊያዎቻቸውን እና ወደቦቻቸውን በሽታው ከተከሰተባቸው ሀገራት ለሚመጡ መንገደኞች ዘግተዋል።