የደቡባዊ አፍሪቃ መንግሥታት የልማት ትብብር ጉባዔ ፍፃሜ DW Amharic August 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 15 ቱ የደቡባዊ አፍሪቃ መንግሥታት የልማት ትብብር ድርጅት፣ በምኅፃሩ የ«ሳዴክ» መሪዎች ያካባቢያቸውን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማስፋፋት ተስማሙ። የኢንዱስትሪው ዘርፍ በ«ሳዴክ» የትብብር አጀንዳ ውስጥ ዓቢይ ሚና ሊኖረው እንደሚገባ ርዕሳነ ብሔራቱ ትናንት በዚምባብዌ የሁለት ቀናት ጉባያቸውን ባጠናቀቁበት ጊዜ አስታውቀዋል።