ሜሮን ውድነህ የሚስ አፍሪካ ዩኤስ ውድድር አሸናፊ ሆናለች

      ኢትዮጵያ ተወልዳ በሦስት ዓመት ዕድሜዋ ከቤተሰቧ ጋር ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሜሮን በጤናና በሕብረተሰብ ሣይንስ የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች፡፡ ሜሪላንድ ግዛት ሞንትጎመሪ አውራጃ ውስጥ በተካሄደው ሥነ-ሥርዓት ሜሮን የተቀዳጀችው ሁለት ሽልማት ነው፡፡ አንደኛው ሚስ አፍሪካ-ዩኤስኤ እና በሕዝብ ድምፅ ብልጫም አሸናፊነት ነው፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*