የኢትዮጵያና የሱዳን የጦር ስምምነት VOA Amharic August 13, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያና ሱዳን የጋራ የመከላከያ ኃይል ለመፍጠር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የሁለቱም ሃገሮች የመከላከያ ሚኒስትሮች አስታውቀዋል፡፡ ኃይሉ ሥራ የሚጀምረው የፊታችን መስከረም ላይ እንደሚሆን የኢትዮጵያው የመከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሣ ተናግረዋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡