የሁለት ከተሞች የሥነ ግጥም ጉባኤ VOA Amharic August 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለሥነ ግጥምና ቅኔ ቀልባቸውን የሰጡ ወጣትና ታዋቂ ገጣምያንን ጨምሮ የሥነ ጽሁፍና ጥበብ አድናቂዎች የተሰባሰቡቸው ሁለት መድረኮች ናቸው። በአዲስ አበባና ዋሽንግተን ዲሲ። ዘመን የጠገበ ጥበባዊ ባሕል፥ ሥነ ግጥምና ወጎች፤ ጥቂቱን በቅምሻ እናጣጥም። ሙሉው ቀጥሎ ያድምጡ።