የመኢአድና የአንድነት አቤቱታ DW Amharic August 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መኢአድ ባለፈው ዓመት ሐምሌ 2005 ዓም ከ600 ጠቅላላ አባላቱ 390ው በተገኙበት ስስበባ ቢያካሂድም ምርጫ ቦርድ ግን ምልዐተ ጉባኤው አልተሟላም ሲል መዋሃድ እንደማይችሉ ማሳወቁን የአመራር አባላቱተናግረዋል ።የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጉባኤ ሲያካሂድ የተገኙት 285 አባላት በመሆናቸው ይህ ሕጋዊ እንዳልሆነ በፅሁፍ ማሳወቁን ገልጿል ።