የኢትዮጵያ ቅርሶች አያያዝና አጠባበቅ DW Amharic August 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በተየያዩ አጋጣሚዎች ከሀገሪቱ ሲወጡ ኖረዋል። በተለይ በዉጭ ወረሪዎች አስገዳጅነትም ይሁን፤ ቅርሶቹን ጠብቆ ለማቆየት በሚል በታሪክ አጋጣሚ ቅርሶች ከኢትዮጵያ የወጡባቸዉ ዘመናት በመረጃም ጭምር ተመዝግበዉ የሚገኙበት ሁኔታ አለ።