የሰማዕቱ የአቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ትምህርት ቤት DW Amharic August 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ትምሕርት ቤቱን የምታሠራው ለሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ የመታሰቢያ ሐውልት ያቆመችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ናት። አቡነ ጴጥሮስ በአደባባይ በፋሺሽት ኢጣልያ የተረሸኑት ሐምሌ 22: 1928 ዓም ነበር።