የዋሽንግተን ዲሲው የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ ተቀዋሞ ገጠመው VOA Amharic August 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «በአፍሪቃ አሕጉራዊ ልማት፥ ጸጥታ፥ ልማትና ዲሞክራሲ ግንባታ፤ እንዲሁም ንግድና መዋዕለ ንዋይ ፍሰትን ለማጠናከር የታለመ ሳምንት፤» ዋሽንግተን “ጉባኤው ለአፍሪቃ ልማት መወጠኑ ይገባናል፤ የሕዝቡ ጉዳይ ግን የታል?” ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን የጉባኤው ተቃዋሚዎች።