የአፍሪቃ የኢኮኖሚ እድገት እና ዘላቂነቱ DW Amharic August 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ያለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለአፍሪቃ ጠቃሚ ድርሻ ሊያበረክቱ ይችላሉ ካሏቸው 500 ወጣት አፍሪቃውያን ጋር ተነጋግረዋል። ዛሬ ደግሞ 50 ከሚሆኑ አፍሪቃውያን መሪዎች ጋር ለሶስት ቀናት ሊወያዩ ሌላ ጉባኤ ከፍተዋል።