የኢቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚደረገዉ ጥረት DW Amharic August 4, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከበርካታ አፍሪቃ ሃገራት ተጓዦችን በአየር መንገዷ የምታስተናግደው ምሥራቅ አፍሪቃዊቷ ሀገር ኢትዮጵያ እንዲሁም ወረርሽኙ ጉዳት ካደረሰባቸዉ ካሃገራት ብዙም ሳትርቅ የምትገኘው ጊኒ ቢሳው የኤቦላ ወረርሽኝ ወደየሀገራቸው እንዳይገባ ምን እያደረጉ ይሆን?