የሙጋቤ ሰባተኛ የሥልጣን ዘመን አንደኛ ዓመት DW Amharic July 31, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ለሰባተኛ የስልጣን ዘመን ዳግም ከተመረጡ ዛሬ አንድ ዓመት ደፈኑ ።አምና በአብላጫ ድምጽ ተመርጠው በፕሬዝዳንትነት የቀጠሉት ሙጋቤ አሁንም በዚምባብዌ ነጮች የመሬት ባለቤት እንዳይሆኑ በያዙት አቋም እንደፀኑ ነው።