የኢትዮጵያና የቻይና ንግድ ግንኙነት DW Amharic July 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት ረዘም ያለ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው። የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት የበለጠ የተጠናከረው እና የዛሬ መልኩን የያዘው ግን ኢህአዴግ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ነው።