የኤቦላ ተሕዋሲ ጉዳትና ሥጋት DW Amharic July 30, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ለአፍሪቃ ሕብረት፤ ለአፍሪቃ ምጣኔ ሐብት ኮሚሽን ወዘተ እየተባለ በርካታ አፍሪቃዉን የሚመላለሱ፤ የሚስተናገዱባት ኢትዮጵያ እስካሁን የወሰደችዉ የጥንቃቄ እርማጃ ሥለመኖር-አለመኖሩ በይፋ የሰመነዉ የለም። ኬንያ ግን ወደ ሐገሯ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ ጀምራለች።