የዩክሬይን ቀውስ፣ የአውሮጳ ህብረት እና ሩስያ DW Amharic July 29, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአሁኑ ጊዜ ምዕራባውያንን፣ በተለይም ፣ አውሮጳን እያሳሰበ ያለው ፈተናም ውስጥ የጣለው የዩክሬይን የፖለቲካ ቀውስ ተከትሎ ከሩስያ ጋ የገቡበት እሰጣ ገባ እና የፖለቲካ ፍጥጫ ነው።