ሠማያዊ ፓርቲና ሕገ መንግሥት DW Amharic July 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፓርቲዉ መሪዎች ዛሬ ለጋዘጠኞች በሠጡት መግለጫ እንዳሉት ማሻሻዉ በቋንቋ ላይ የተመሠረተ የክፍለ ሐገር አከላላል እንዲቀር፤ መሬት በግል እንዲያዝና ብሕራዊ ቋንቋ እንዲኖር የሚጠይቁ ሐሳቦች ተካተዉበታል።