ወጣትነት እና መፅሀፍ DW Amharic July 25, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሁለት በመፅሀፍ ንግድ የተሰማሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ናቸው። አንዱ በአደባባይ ሌላኛዋ ደግሞ በኢንተርኔት መፅሀፎችን ለአንባቢዎቻቸው ያቀርባሉ። ስለሁለቱ ወጣቶች የመፅሀፍ ንግድ እና ከዚህ ጋር ሳይነሳ የማያልፈው የማንበብ ፍላጎት እና ባህል፤ በተለይም በወጣቱ ዘንድ ምን እንደሚመስል አንድ የከፍተኛ ተቋም መምህርን ጠይቀናል።