ፓሪስ ለጨረታ ሊቀርብ የነበረዉ የኢትዮጵያ ሥዕል DW Amharic July 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኢትዮጵያ የበርካታ ባህልና የታሪክ ቅርሶች መገኛ ብትሆንም በአንፃሩ በተለያዩ መንገዶች ቅርሶቿ ከሀገር የሚወጡባቸዉ አጋጣሚዎች ብዙ ናቸዉ። እርግጥ ነዉ አንዳንድ ከሀገር የሚወጡ ቅርሶችን የማስመለስ እንቅስቃሴ አልፎ አልፎ ቢታይም አሁንም በርካታ የኢትዮጵያ ቅርሶች በተለያዩ ሃገራት ቤተ መዘክሮችና ግለሰቦች እጅ ላይ መገኘታቸዉ አልቀረም።