ግጥምን በጃዝ በመሃል በርሊን DW Amharic July 24, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ጦቢያ ግጥምን በጃዝ የተሰኘዉ የኪነ-ጥበብ ቡድን ማሃል አዉሮጳ ላይ ግጥምን በጃዝ አሳይቶ ከጀርመናዉያንን እና ሌሎች ምዕራባዉያን ጋር ልምድ ተለዋዉጦ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶአል።