የህዳሴዉ ግድብና የግብጽ ለዉይይት መዘጋጀት DW Amharic July 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በሱዳን ድንበር አቅራቢያ በአባይ ወንዝ ላይ የሚገነባዉ የኃይል ማመንጫ ግዙፍ ግድብ የአባይ ተፋሰስ ሃገራትን ብቻ ሳይሆን የበርካቶችን ቀልብ የሳበ ፕሮጀክት ነዉ። ግድቡ ሲጠናቀቅ 6,000 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል ተብሎ ይጠበቃል።