ናይጀሪያዉያን ተማሪዎች ከታገቱ መቶ ቀን DW Amharic July 23, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ናይጀሪያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሰዉ እስላማዊ ታጣቂ ቡድን ቦኮሃራም በሰሜን ምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍል ከሚገኘዉ ቦርኖ ግዛት ከ200 የሚበልጡ ታዳጊ ሴት ተማሪዎችን አግቶ ከወሰደ 100 ቀን ሞላዉ። ከጎርጎሪዮሳዊዉ 2009ዓ,ም ጀምሮ ከ10,000 ሕዝብ በላይ ከፈጀዉ ከዚህ ቡድን እስካሁን ልጆቹን ማስለቀቅ ባለመቻሉ የናይጀሪያ የጦር ኃይል ይተቻል።