ቱርካውያንና የአውሮፓ ፍርድ ቤት ውሳኔ DW Amharic July 22, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮፓ ህብረት ፍርድ ቤት ባለፈው ሰሞን በጀርመን የቪዛ አሰጣጥ ህግ በተለይም ቱርኮችን በሚመለከተው ደንብ ላይ ያሳለፈው ብይን ቱርካውያንን አስደስቷል ። በአንፃሩ አንዳንድ የጀርመን ፖለቲከኞችን ቅር አሰንኝቷል ።