Amharic ኤች አይቪ ኤድስን ለመዋጋት የተደረጉ ጥረቶች DW Amharic Jul 22, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጎርጎሪዮሳዊዉ 2012ዓ,ም በ50 ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ባላቸዉ ሃገራት የተካሄደ ምርምር 12 በመቶ የሚሆኑት በወሲብ ንግድ የተሠማሩ ሰዎች በHIV ቫይረስ መያዛቸዉን ያመለክታል። በዚህ ተግባር ከተሠማሩት 50 በመቶዉ የሚሆኑት በቫይረሱ የተያዙባቸዉ አካባቢዎች ደግሞ ከሰሃራ በስተደቡብ የገኙት ሃገራት ናቸዉ።