ጋዛ፤ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ተቋረጠ DW Amharic July 20, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ ሟቾችን እና ቁስለኞችን ለማንሳት ለ2 ሰዓታት የተኩስ አቁም ተስማምቷል ተብሎ ነበር። ይሁንና የሀማስ ቡድን ቃሉን እንዳልጠበቀ ነው የሚነገረው። ሁለቱ ቡድኖች ባደረጉት የተኩስ አቁም ስምምነት የተነሳ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ወደ ስፍራው ሰርጎ ገብቶ ነበር።