የአባይ ግድብ፤ ኢትዮያና ግብፅ DW Amharic July 18, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ካርቱም-ሱዳን ይደረግ የነበረዉ የሠወስትዮሾ ድርድር የተቋረጠዉ ኢትዮጵያና ግብፅ ባለመግባባታቸዉ ነበር።አሁን ግን የሁለቱ ሐገራት መሪዎች ባለፈዉ ወር ማላቦ-ኢኳቶሪያል ጊኒ ባደረጉት ዉይይት ድርድሩ እንዲቀጥል ተስማምተዋል