ያዲሳባ የዳቦ ሰልፍና የአስተዳደሩ ምላሽ VOA Amharic July 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ አንዳንድ ዳቦ ቤቶች የሚታየው ሰልፍና ‘ዳቦ አለቀ’ የሚሉ ምላሾች በተጠቃሚዎች ዘንድ ቅሬታ እየፈጠሩ ነው።