ከብ/ቡድኗ ድል በኋላ የጀርመን ገጽታ በሌሎች እይታ DW Amharic July 17, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብራዚል ውስጥ በተካሄደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ላይ በፍጻሜ ግጥሚያ ጀርመን አርጀንቲናን አንድ ለባዶ አሸንፋ ለአራተኛ ጊዜ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ባለቤት ከሆነች ይኸው ሁለት ቀናት አልፈዋል።